Ethiopia - ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent Ena Ngat] Nov 15 2022 [Araya Tesfamariam]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 апр 2025
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv #Arayatesfamariam
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 650

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад +59

    አንተን የመሠለ ክብር ያለው የምታኮራ ብሩሕ አፍሪካዊ መኖሩ ዕራሡ አንድ ለመኖር የሚያጓጓን ተሥፋ ሠጪ ነው። ዕድሜ ይሥጥልን ጤናና በረከት ዕድሜሕን በሙሉ ይሥጥልን።

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 2 года назад +28

    ሚኪዬ ታሪከኛ ልጅ ነህ በዚህ ዕድሜ ይህን ሁሉ መከራ ማየትህ የሚያሳዝን ነው አይዞህ ወደፊት የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ አንተን ለምስክርነት ያተረፈህ እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደርስሀል ሚኪዬ አይዞህ ሁሉም የትግሬ ተወላጅ ክፉ አይደለም በብሔር አትመን ኢትዮጵያዊነት ሁሉን ያቀፈ ነው ወደፊት ስለ ያየኸው እና የጦርነት መጥፎነት ለትውልድ እንደምታስተምር እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 2 года назад +39

    ወንድሜ አርዓያ የምታደርገውን የሙያ ግዴታህን አደንቃለሁ ዕድሜ ይስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ።

  • @azebmulugetaabebe4628
    @azebmulugetaabebe4628 2 года назад +29

    አራያ እግዚአብሔር የባረከሕ ንፁሕ ኢትዬጵያዊ 👏❤

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 2 года назад +79

    ወድም አርአያ ጀግና ኢትዮጲያዊ ሰላምህ ይብዛ

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 года назад +10

    አርአያ ዘረኝንት የሊለበት ንጽህና ኢትዬጵያዊ የውነት ስው ተባረክ

  • @iskawisak3302
    @iskawisak3302 2 года назад +35

    ፈጣሪ ለዚህ ላበቃቹህ ምስጋና ይገባዋል ::
    አይዛቹህ ለበዳላቹህ ምንዳ አላህ ይስጣችሁ
    በእውነት በጣም የማይዛዝን ትውስታ ነው ::
    ፈጣሪ በርከቱንና ዘላቂ እደሜ ይስጣችሁ ::
    "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትበልፅግ "

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 2 года назад +1

      የነሱን ደም እግዚአብሄር ካልፈረደ መጨረሻውን ያሳየን

    • @mashofantaye8494
      @mashofantaye8494 2 года назад

      የማይረሳ ውለታ

  • @godislovegodislove2686
    @godislovegodislove2686 2 года назад +3

    ክብርና ምሰስጋ ላንተ ይሁን አርአያ ! አይዞክ ሚኪ የጀግና ልጅ ነክ አንተ ምንም እንዳይስማክ አንተ ጎበዝ ልጅ ነክ ትምህርትህን በደምብ ተከታተል ትልቅ ከተማ ቦታ ትደርሳለክ እሺ

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 2 года назад +6

    ብጣዕሚ ጽቡቕ መልክቲ ዝሰምዕዎ ይግበሮም።ንዓኻትኹም ድማ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኹም ንአርአያ ድማ ጽቡቕ ስራሕ አጆኻ ቀጽሎ ክብለኻ ደልይ።

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 года назад +60

    የኔጌታ ስሜቱን ጎድቶታል ኦፍ😭 መቼም አንረሳቸውም እነዚ ጨካኞችን

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 2 года назад +79

    Thank you Eritrea and Eritreans! We know that they have a BIG heart!

    • @egrimekel7054
      @egrimekel7054 2 года назад +4

      ♥️🇪🇷♥️🇪🇹

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 года назад +3

      በጣም
      🇪🇹❤🇪🇷

    • @prantube4313
      @prantube4313 2 года назад

      Don't get me wrong, I am not weyane supporter but as an Ethiopian I can proudly call u banda...Egypt rasu ende Eritrea yakil telatachin adelechim

    • @husseinkebede4052
      @husseinkebede4052 2 года назад

      እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ😞 እፃን ሚኪያስ ።❤

    • @mikael3245
      @mikael3245 2 года назад +2

      @@prantube4313 ha ha junta in the name of Ethiopian , this is 2022 and not 1998 , there is no way you can fool any Ethiopian.

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 года назад +29

    እውነተኛ ው የኢትዮጵያ ልጅ አላህ እድሜ ይሰጥህ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 года назад +10

    ጌታ ሆይ! ይቅር በለን: የኔ ጌታ በዚ እድሜ
    ድንግል ሆይ!የምህረት እናት አንች ነሽና ከልጅሽ አስታርቂን ሀጢአታችን ብዛት ነውና ፈተናችን የበዛው በይቅርታው ብዛት ይምረን ዘንድ ለምኝልን :የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን ሰላም አድርጊልን: እናመሰግናለን: ወንድማችን

  • @hahu3160
    @hahu3160 2 года назад +3

    አናመሰግናለን
    ሁሌም ለመከላከያ ያለህ ክብርና የተደረገባቸው እናይረሳ ደሞሞ ውጭ ያለው የትግራይ ተወላጅ እውነታውን አንዲያይ የምታደርገው ጥረት አደንቃለው... እነዚህ የመከላከያ ቤተሰቦች እግዛብሔር ያበርታቸው ጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚኖሩም ተስፋዬ ነው
    God bless 🙏🏽

  • @mohamedyusufsaid2886
    @mohamedyusufsaid2886 2 года назад +23

    ኣርኣያ በቃ በሄድክበት እያፈላለግኩ ነው የማገኝህና ደስይለኛል ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም።

  • @deborah9291
    @deborah9291 2 года назад +22

    ህዋት የስራው ግፍ በመከላከያ ላይ መቼም እንረሳውም ጅግናው የኢትዮጵይ መከላከያ ሠራዊቶች ስላም ለእናተ ይሁን እናከብራለን እናተ የጅንታው ደጋፊዋች ስማችሁ ወይ?እውነታው ይህ ነው ወንድሜ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእንተ ጋር ይሁን ስላም ለእምዬ ኢትዮጵያውያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿😘

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 года назад +3

      እንዴት እንረሳለን ፈፅሞ ፈፅሞ መርሳት አንችልም

    • @deborah9291
      @deborah9291 2 года назад

      @@anteneh41 እውነት ነው እንረሳውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +15

    በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ የትግራይ አማፅያን በመከላከያ ሠራዊት ላይ
    በህዝብ ላይ ላደረሳችሁት ግፍ አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ምስኪኑን ህዝብ አሰቃያችሁ💔💔💔💔😭

    • @filominahawle
      @filominahawle 2 года назад

      alayehugn bexam slemiyasazh fexari beka ybelen

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 2 года назад +143

    አርአያ እውነትንና ነገ የሚመጣውን የትውልድን መጥፋት ያለ ዘረኝነት የምትታገል መልካም ስው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኢትዩጵያን ይባርክ!

    • @mannagezehei5618
      @mannagezehei5618 2 года назад +1

      Öl ist

    • @prantube4313
      @prantube4313 2 года назад

      Leloch wishetichu yikeru ena Debrtsion moto 2 bota keberut eyale yefogren yeresal?? telacha yawerew hizeb miflgwin becha new mesmat miflgew..endesew enasib ena ewnt ewnetun enasib

    • @genettube277
      @genettube277 2 года назад

      ክክክ ትግሬን ብቻ መጥላት ዘረኝነትን መታገል አያሥብልም የብልግና ኦነግንም አብሮ ሢያወግዝ ነው ትግል የማባለው. እሡ ለአለቀመው ለተረኛው የተገዛነው ታምራትም ነገራም ኮ ቢገዛ ዛሬ ባልታፈነ

    • @genettube277
      @genettube277 2 года назад

      @@prantube4313 ደፂማ ከተገደለ ቆየአታለቃቅሥ

    • @prantube4313
      @prantube4313 2 года назад

      @@genettube277 haha beka yandu bitch nesh so tikemesh siyalk enaweralen be chenklatish mawerat setjmeri

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 года назад

    እኔበእውነት ይህሰው የተላከው ከፈጣሪነው እውነትን የሚናገር በዝር የማያምን ትልቅ ስው እድሚ ጢና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 года назад +9

    እውነት ለዚህ ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @theredcouch-t7q
    @theredcouch-t7q 2 года назад +5

    ወንድም አራአያ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን!!
    እራስህን ጠብቅልን🫶🏽🫶🏽♥️♥️

  • @stay6222
    @stay6222 2 года назад +1

    Thank you araya God bless u really u are true Ethiopian I am pretty sure you will bring love and peace for all Ethiopia don't give up thanks alot 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ermiasgirma5158
    @ermiasgirma5158 2 года назад +10

    ኤርትራውያን ማለት ለኔ ፍቅር ናቸው በህውሃት ክህደት እነሱ ባይኖሩ የነዚህ ዜጎች እጣ ፈንታ ሞት ነበር ኤርትሪያን በምኖርበት አካባቢ በብዛት አሉ በጣም አከብራቸዋለው እወዳቸዋለው ዘራቹ ብዝት ይበልልኝ I love u የኤርትራ ህዝብ

  • @לולואדמסו
    @לולואדמסו 2 года назад

    አርያ ምርጥ ዜጋ በርታ እውነተኛ ዜጋ የሚጠበቅብህን እየተወጣህ ነው አይዞህ

  • @abaia6186
    @abaia6186 2 года назад +3

    እግዚአብሔር በህይወት ስላተፋችሁ ክብር ይግባው የታረዱትን ወገኖቻችንም ነፍሰ ይማርልን እኛም ምንጊዜም አንረሳቸውም
    እውነት ተቀብራ እንዳትቀር ለምታደርገው ጥረት የዕውነት አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ

  • @adisusorsa3398
    @adisusorsa3398 2 года назад +3

    ይህ ልጅ የተነገረ ሁሉም ትክክል ነው በወቅቱ አብሬ ነበርኩ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 года назад +14

    Ethiopians and Eritreans are brothers and sisters
    We are one people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I’m very proud to my people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад

    አራያ ምርጥ ሰው እርግጠኛ ነኝ ሁሌም እውነትን ብቻ ይዘህ ብቅ እንደምትል የዛሬወችን ዘራፊወች ሀገር ህዝብን ጠል በተለይ የሰውን ልጆች በዳዮችን ማጋለጥ ግድ ነው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 года назад

    ይሄን ጉድ ያለዉ ታሪክ በተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎምና ለአለም መበተን አለበት ጋዜጠኛዉም ተባረክ

  • @aberamelkam9295
    @aberamelkam9295 2 года назад +7

    ኤርትራውያን አይዞን፣እናሐሰግናችሁ አለን፣እህት አገር ኤርትራ ፣ ሠላምሺ ይብራ

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 2 года назад +24

    መቼም ቢሆን እኛ የወታደር ልጆች ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ አናደርግም ለሁሉም ቀን አለው ቃል ለስማየ ለምድር እጥፍ አደርግና እንስከፍልችዋልን ይህ የእኔ ቃል ነው

    • @godbless7978
      @godbless7978 2 года назад

      😂😂😂

    • @mabmabraheit970
      @mabmabraheit970 2 года назад

      Dedeb

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 2 года назад +5

      @@z_me002 እሱዋ በግ ከሆነይ አተ ደግሞ ጊጥ ከሁለቱ አወዳድር የትኛው እደሚሻል

    • @z_me002
      @z_me002 2 года назад

      @@መዳኒት-ኈ3ገ ለሰሙ ሙስሊም ነሽ አይይይይይ

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 2 года назад

      Betam yasazinal. Weyane ina degafiwochu keseytan yibeltalu. LeEgziabher intewew inji inezih sewoch ibab nachew

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 года назад +3

    አርአያ ሐወይ ተባረክ::🙏🌹❤️

  • @mekonnmrkanamrkana7310
    @mekonnmrkanamrkana7310 2 года назад +35

    የነሡ ግፍ በአለም ላይ የተደረገ አይመስለኝም ይሕንን ሁሉ ግፍ ሠርተው ዛሬም እነሡ ተበዳይ ይመስላሉ ግን ከሠው ቢያመልጡ ከፈጣሪ አያመልጡም

  • @Observer-25
    @Observer-25 2 года назад +8

    Thank you for telling the truth!

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 года назад +2

    ዘረኝነት ያስከፈለው መሰዋትነት ከባድ ነው አርአያ የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅ

    • @esayastasew1869
      @esayastasew1869 2 года назад

      የኢትዮጵያ መሪዎች ለነሱ ስልጣን ብለው የዳሃ ልጅ እና ህጻናት እያለቁ ይህንን ያህል ግፍ

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 2 года назад

      😅😅😅😅

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 года назад +8

    May God heal these wonderful people. Thank you for sharing. I have seen my Tigrean friends change overnight and this child is right. I don't understand how TPLF can be poisonous....like this.

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 года назад +3

    እንዴት ይዘገንናል ለመስማት 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 2 года назад +3

    Thank you for all you do, Araya. These testimonials are riveting and I Can Only Imagine the trauma the surviving people have been through.

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 года назад +6

    አርአያ በጣም እናመሰግንሃለን። ግሩም ፕሮግራም ነው።

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 2 года назад +1

    ትግራይ የጀግና ዘር ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @berhanuabera6330
    @berhanuabera6330 2 года назад +2

    አርአያ የዚህን የጉጅሌ ሰይጣናዊ ስራ ለታሪክ እንዲቀመጥ በተከታታይ አቅርበው። አሁን ወገባቸው ተቆርጦልናል። አንተ ግን እድሜ ይስጥህ።

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 2 года назад +24

    It's very hard to hear the horrible things from this yung kids. Thank for our hero!!

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 2 года назад +2

    Araya thank you for your unconditional effort to make peace in our country Ethiopia.❤🙏

  • @abusamar7722
    @abusamar7722 2 года назад +5

    የትግራይ ተወላጂ ነኝ ነገር ግን ይሔ ግፍ እንዴት ለወደፊቱ በትግራይ ላይ የሚመጣው መከራ እንደ ምፃት ይሆንባቸዋል

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 года назад +1

    አርአያ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yeshiemebetmekonnen5597
    @yeshiemebetmekonnen5597 2 года назад

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም አድናቂህ ነኝ ለእውነት የምትታገል እውነቱን ከነማስረጃው እያቀረብክ ሕዝብ የለውን እውነታ እንዲያውቅ ስለምትጥር በጣም አድረጌ ላመሰግንህ እወዳለው በውጭ ተደላቀው እየኖሩ ሀገርና እንድትጠፋ ለሚፈልጉ በጭፍን ለሚወዛወዙ ፈጣሪ ልቦናን የስጣቸው እነኝም ወጣቶች በሰላም ወደ ሰለማቸው ስለተመለሱ እግዚአብሔር ይመስገን አሚን!!

  • @fantahunmuhudin7979
    @fantahunmuhudin7979 2 года назад

    I respect you you are really Ethiopian. Long live Ethiopia.

  • @kedirali1311
    @kedirali1311 2 года назад +3

    እናመሰግናለን አርአያ በርታ ወንድማችን

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 2 года назад +1

    አርአያ በጣም እናመስግናለን ስለ ፕሮግራምህ

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 2 года назад +1

    አርያ. በጣም የምንወድህ የማናከብርህ ፣ስው ነህ ፣ ያንተን ፕሮግራም ለመከታተል ፍላጎት ነበርን ፣ግን በኢሳት ቲቪ ስለሆነ ማየት እየፈለግን ከማየት ተቆጥበናል ፣ምክንያቱም የኢሳት የኃላ ታሪክ ስለምናውቅ ፣አሁን እባክህ የራስህን ቻናል ክፈት እንከታተልህ ።

  • @aberamelkam9295
    @aberamelkam9295 2 года назад

    አንተ ተባረክ፣ከትግራይ ተዎላጆች እንደዚህ አይነት አገላለጽ በመኖሩ ደስስ ይላል፣የእጃቼውን ይስጣቼው፣አይዟችሁ።

  • @misaeladmassu5735
    @misaeladmassu5735 Год назад

    Araya thank you for the real history all the time.

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 2 года назад +3

    Thank you 🙏🏽 , Araya God bless you brother.

  • @dawitdawit
    @dawitdawit 2 года назад

    Thank you so much Araya, and your gust, for sharing this heart breaking story.

  • @yaash3095
    @yaash3095 2 года назад +1

    Araya,
    You are doing great job.
    Keep it up!
    Those of who are coming forwards to give this testimony, history will remember you as hero & heroes.
    Most of all GOD BE with You.

  • @yemarshetdamtew1108
    @yemarshetdamtew1108 2 года назад

    አሪአዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም እንድህ እውነቱ እያደር ይወጣል የሚገርም ነው

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 года назад

    አርአያ ተስፋማርያም……. የኢትዮጵያ ባለውለታ፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 2 года назад

    እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan 2 года назад +2

    ህፃኑ በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜ ይህን ሁሉ ግፍ 😢😢

  • @yohannesbelay8652
    @yohannesbelay8652 2 года назад +1

    እ/ር አንድ ቀን በእውነት ይፈርዳል

  • @iskawisak3302
    @iskawisak3302 2 года назад +10

    አርያ ለኢትዮጵያ ለምታረገው መልካም አስተውፆ ፈጣሪ በርከቱን ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 2 года назад +1

    Thankyou for standing for the truth

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 2 года назад +1

    አራያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ።ውጪ ያሉትማ የትግራይ ተወላጆች ዝርፊያው መመፃደቁ ስለቀረባቸው እንጂ ስለወገናቸው ማለቅ ግድም አይሰጣቸውም።

  • @Y.A1603
    @Y.A1603 2 года назад

    ይገርማል እነዚህ የእናት ጡት ነካሽ ክሕደት አርዓያ በጣም ምርጥ የኢ/ያ ልጅ ነህ ለእውነት የምትኖር እናመሠግናለን!!!

  • @buzeyohanis1653
    @buzeyohanis1653 2 года назад +22

    ከነሱ የተረፍኩ እኔ አለሁ በህይወተ

  • @ኣስቴርማሓሪ
    @ኣስቴርማሓሪ 2 года назад +5

    በስማኣም ኣውሬ ናቸው እንደዚ ሰው ይረገጣል ኣቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 года назад +2

      አውሬአይገልጻቸውም🇪🇹😍🇪🇷

    • @ኢየሱስነውስርመሰረቴ
      @ኢየሱስነውስርመሰረቴ 2 года назад +1

      ኢትዮጵያን ከእግዚአብሔር በታች ያደነችሁት ኤርትርያዊያን ናችሁ:: አሁን ማንም ተነስቶ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ !! ክብር ለኤርትራውያኖች
      የእናንተ ፍቅር እኔን እንዴት እንደምያደርገኝ
      የእውነት ፍቅር ናችሁ ለዘላለም ትኑር ኤርትሪያ ::
      ጠ/ሚ ዶ/ር አብይም ተነግረዋል ውለታውን ኢትዮጵያ አትረሰውም ብለዋል ::
      ውለታችሁ ብዙ ነው

  • @ayalewkassa7517
    @ayalewkassa7517 2 года назад

    This young children are heroes !!!! Beacuse they are knows where the truth is??? God bless you!!! Keep up the great work 👍

  • @weiniamen2404
    @weiniamen2404 2 года назад +1

    አዝግዮ። ምሓረና። ክርስቶስ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 года назад +1

    This boy made me speachless,
    ወ/ሮ ትምኒት, ልጅ ሚኪያስ እንዲሁም ሌሎች ወገኖቻችን አይዞአችሁ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @keadmasmado9566
    @keadmasmado9566 2 года назад +9

    ለታሪክ ይቀመጥ በርካት አሳዛኝ ያልተነገረ ጉድ ይኖራል ቲውልድ ይማርብት.። የፕርፕግራም አዘጋጆች በርቱ

    • @ጉናውቅሮአዉላዕሎ
      @ጉናውቅሮአዉላዕሎ 2 года назад

      ችግሩ ሁሉም ታሪክ ያወራል ማንን እንመን ጥሎብን ወሬ እንወዳለን እንጂ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 2 года назад +2

    አቤቱ የናዝሬቱ እየሱስ ክርሰቶስ የሆነብንን እይ ፍረድልን

  • @amanandom5866
    @amanandom5866 2 года назад +16

    Araya, I must say you are one of the very few people that is working hard to expose the truth. One thing though, I wished to hear from you more about how Eritreans welcomed the soldiers and how wonderful and God's children Eritreans are. Thanks

    • @helenberhane7113
      @helenberhane7113 2 года назад +1

      ትክክል ብለሃል አንድ ቀን የኤርትራን መልካም ተግባር interview እያደረገ ስለ ኤርትራ መንግስት ሰራዊት ህዝብ ጥሩ ተግባር እና መልካምንት አንዲት ነገር ሲናገር አይሰማም እኔ እንደ አንድ ኤርትራዊት ትግሬ ሰለሆነ አላምነውም 4:: God bless Eritrea 🙏🙏🙏

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 года назад +11

    ቀን ይመጣል እነዚህ ክፉዎች መቀጣታቸው አይቀርም
    ሰው የዘራውን በዚህ ምድር ነው የሚያጭደው

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 2 года назад

      @Aklesia Simo ቀንና ጊዜ ትውልድ ፈልፍለው በርብረው ተንኮላቸውን የሚያሳዩን ትውልድ አለን

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 года назад +7

    የጁንታ መጥፎ ድርጊት ተነግሮ አያልቅም
    ግፈኞች

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 года назад +1

    ትምኒትተስፋአለም በትግርኛ ስትገልጪ ስትናገሪ እንባዬ እያፈሰስኩኝ ሰማሁኝ ተባረኪልን።

  • @andomhabteghebriel2964
    @andomhabteghebriel2964 2 года назад

    ኣርኣያ ፕሮግራምህ ከሚከታተሉ ኣንዱ ነኝ፥ቀጥልበት የወያ ጉድ ሁሉ ኣውጣው።🇪🇷🇪🇷🇪🇷✊🏼

  • @abateyimer579
    @abateyimer579 2 года назад

    አርያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሺ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 года назад

    ምርጥ ፕሮግራም ይህን መጀመርህ አርአያ

  • @abe8141
    @abe8141 2 года назад +3

    Eritreans have humanity!!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад

    እግዚአብሔር እንኮን አተረፋችሁ ጋዚጠኞ አርአያ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ ሰዉ ነህ።

  • @aberakumbi6247
    @aberakumbi6247 2 года назад

    ፕሮግራምህ ፣ ከወያነ ጋር እንጂ፣ በህዝብ መሃል ቅረታ ሊኖር እንደማይገባ በጣም ይጠቅማል።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 года назад

    ኑርልን አጠትጥፋብን ምርጥ ሰው

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 года назад

    እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊ አርአያ እንደ ስምህ ለዘረኞች ጥሩ አርአያችን ነህ ።

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 2 года назад +3

    አይ ህውሃት ልጆቻችሁ የጉም ሽንት ሆነው ይቅሩ።ሁሌም ምታምኑት ይካዳችሁ የእጅ አይቀርምና።

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    ኤርትራባለውለታችንናትየክፉቀናችን
    🇪🇹❤🇪🇷👈

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan 2 года назад +31

    ኤርትራውያን እናመሰግናለን ባለውለታዎቻችን ናችሁ🙏🙏🙏

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 2 года назад

    ትግሬን በሙሉ የሚያሰጠላ ነገር ቢሰራም እናተን የመሰለ አገር ወዳድም ስላለ ደስተኛነን አረያ በርታ

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 года назад

    ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም ነው ይህንን ድርጊት ከፈፀሙብን ሰዎች ጋር ድርድር የሚያስፈልግ አይመስለኝም በበኩሌ ።

  • @teftec461
    @teftec461 2 года назад

    Thx በርታ አርአያ

  • @wuhibmohammed2037
    @wuhibmohammed2037 2 года назад

    አርአያ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። አሳውቅ፣ ጀግና ነህ። በርታ። ውሒብ ከሐረር።

  • @አለፋጎጃም
    @አለፋጎጃም 2 года назад +2

    አርአያ : እድሜና : ጤና፡ ይስጥህ :ታ ላቅ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ነህ ----

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 2 года назад +1

    የዚህ ልጂ ስነ ልቦና እንዴት ነው የሚሆነው የኔ ውድ

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 2 года назад +5

    እያለቀስኩ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው።

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 2 года назад

    አርአያ እነዚህ ጨካኞች የሰላም ልብ አለን ቢሉ ማን ያምናል

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 2 года назад

    አርአያ ወንድሜ አተንም እግዚአብሔር አምላክ ጥላከለላ ይሁንክ በርታ

  • @benamt9670
    @benamt9670 2 года назад +1

    የሳዝናል💔🙏

  • @ወለሔን
    @ወለሔን 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አባት የኔኝን ሕፃን ልጆችህን ስቃይ ከአንተ አንዳች ሰለማይሰወር ተመስገን ።

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 2 года назад

    አረያ ጀግና ነህ በርታ እውነተኛ ነህ እግዜር ከአንተ ጋር ዪሁን

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 2 года назад

    በጣም ነው ሚያሳዝነው ጭካኔነታቸው 😥😥