Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከእስከዛሬ እንግዶች ቁ 1 ጠቃሚ ነው። እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን። እናመሠግናለን Bilcor!!!
እናመሰግናለን ቡርሀን የሚለወጠው ማንነት እዳይለወጥ ሆኖ በወላጆች ቢገነባ ቢዬ ለማሰብ ስጀምር ያልተለወጠ ወላጅስ በምን እውቀት ልጁን ያሳድጋል የሚል ስጋት ይጋርደኛል።
በድጋሚ ይጋበዝልን ብዙ ነገር ያስተምረናል
እረጅም እድሜ ከመልካም ሥራ ጋራ እመኝለታለሁ
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እውቀትህ 🎉🎉🎉
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጠብቅ ሀቢቢ
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
Masha Allah እናመሰግናለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር
ማሻአላህ አላህ እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ ማምዬ ።
ደስ የሚል እይታ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር እናመሰኛለን።
Buruhanism....Love this man and his depth of knowledge and thinking. Amazing!
አገልግሎትህ ይባረክ
Excellent person in Ethiopia.❤❤
ውንድማችን ብዙ እውቀት ያለውና ብዙ ነገሮችን የሚያይበት መንገድ የተለየ ነው ግን እውቀቱን ያልተጠቀምንበት ልጅ ነው ማሻአላህ ብርሀን ትምህርትህን እወደዋለሁ
ቡርሃን
the enlightened man 🎉
አስተምሮትህ ይባረክ::ጐበዝ ነህ,ተረጋግተህ እንድናአዳምጥህ አድርገኀናል::
Allahe yechemrelehe betam enamsgenalen
Albirhan! The best in transcending and transferring knowledge with context.
Powerful and talented talk
Thank you
Amazing!
ተመስጪ ነውያዳምጥኩክ ምርጥ ምህሩ ምርጥ ስብህና እርጋታክ ❤ማሜ አላህ ይጠንቅህ አንተ ለኢትዮፕያ ታስፈልጋታለህ
Shukran
ትችላለህ ማሻአላህ
Good job keep it up 🎉🎉
MashaAllah wendimachin burhan nice explanation, start at the end in mind(steven covey).
Burhan u r so Humble and imaginative 10qs betam!
Maashaa allaah bravo
Amazing burhan amazing insight 🎉🎉🎉🎉
ቡርሀንሁሌም ተከታይክ ነኝ በርታልን
Wow arife new the bast teacher
ሙእሚን ወደ መሆን መለወጥ ብቻ ያዋጣናል።እስከዛሬም ያከሰረን ሙሽሊክነታችን ነው።
Yemer telk temhert newe yadersachehun jezakelah keyer
Thank you ❤❤❤
Wow so amazing ❤❤❤❤
Interesting.Thanks alot.Next part please if any?
Interesting
kiber yegebaha Mohammd Ali
ማሜዋ❤❤❤❤ማሻአላህ ስወድክ ሳደንቅህ ሳከብርህ ከልቤ❤ነው
ፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት መመዘኛው ወይም መስፈርቱ ምንድን ነው?
I advise the Ethiopian Muslim youth to establish sport organizations like YMCA in all localities & enjoy sport activities with religious discipline.
good
Thank you so much my beloved brother may GOD bless you for bringing this great man.
You're welcome
Great Ethiopian
Mame❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Imagination..... tefekur... intra talking... is the best of the others to be a " person".
Bruhan adis bercha akum
ብዙ መመጻደቅ እኮ አይጠይቅም።የተማሪ ምርጫዎች መወሰኛዎች፣የግል ዝንባሌ፣ችሎታ፣የሥራ እድል ናአገራዊ ራዕዮች ናቸው።መዳረሻው ግን የግል ሃብት መሰብሱቡ ብቻ ነው ወይንስ እውነት መመስከርና ለህዝብ ደህንነት ማበርከት ነው?ግልጽ እኮ ነው።
መጽሐፉ ልልክልህ ነበር አድራሻህን እንዴት ይገኛል ቡርሀን
Hi Hulu selame
አሁን ኢትዮጲያ ከገባችበት ፈተና እንዴት ትውጣ መምህር ሆይ እባክህ ከአላህ በታች ለዚህች ሀገር ያለሀት አንተነህና እነሼክስጲርና ዴካርት በጥበባቸውና በእውቀታቸው አገሮቻቸውን እንዳሻገሩ ሁሉ አንተም ይህችን ምስኪን አገር አሻግራት ያልተማሩ ፖለቲከኞች መጫወቻ አትሁን አገራችን።
😂😂😂😂😂😂
@@kifleabebew9568 እንደ ክፍሌ አበባው አይነት ሁአላ ቀሮች ወደሁአላ ያስቀሩአትን አገር ማለቴ ነው በአማርኛ።
@@NejaSani ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ ኢትዮጵያ የናንተ ሀገር አይደለችም የልፍስፍስ የወሸላ ልጅ
@@kifleabebew9568 አሁንም እደግመዋለሁ ያንተ አይነቱን አረብና ሀበሻን መለየት ያቃተው ፣ በሀሳብ የጨንገፈ፣ የበከተና ግማታም አስተሳሰብ ያለውን ኢትዮጲያዊ በሙሉ ይመለከታል።ኢትዮጲያዊ ስለሆንኩማ ነው በገባህበት ገብቼ አርህን እያበላሁና እይገዛሁ ያለሁት ወደፊትም ሺ አመት እገዛሀለሁ አንተ ለጥምቀት ባመት አንዴ የምትታጠብ ግማታም ቆምጩ።
mahamed yeroo baayee aferaa yaada adda addaa irratti bilcor
በእውነትጰ እ/ር ይባርክህጰ ፕሮግራሙ የት ነው የሚካሄደው መስፈርቱስ ምንድነው
ሰላም ህዴት ነው መጀመሪያሳየው የወነ ነገር ህደ ሚያመጣ ሀስቤ ነበር ቢላል ትልቅ ሰው ሀመጣ ለትውል የሚሆን ሰወ ነው ለማንኛውም ስላቀረብከው ሀመሰግናለው
ውርደተ ክህደት……………………ክቡሩ የሰው ዘር ከወግ ማዕረጉበመውረድ ወዳድቆ በየጥጋጥጉበሰውነት መክረም መኖር እስኪያስጠላየራስ ወዳድ ትውልድ መብዛት ጉድ አፈላ።ክቡሩ የሰው ዘር ከአሏህ በመራቁፍዳውን እያየ በየጭንቃጭንቁአሳሩን መቃኘት፣ተጉላልቶ መመልከት ለማንም ላይደላ በማጣት ደክርቶ፣አቅም አንሶት ተንጋሎ ይታያል በአውላላ።እሺ ብሎ ለአሏህ አለመታዘዙ፣ለመራቆት ዳርጎት የመካድ መዘዙ፣በራስ ወዳድነት ሰይፍ እየተባላ፣ሰው የራሱን ቢጤ መሬት ጥሎት ያልፋልቆጥሮት እንደ ፈራሽ እርባና ቢስ ሽክላ።ለአሏህ በመገዛት የመታገዝ መብቱንዱንያን ታግሶ አሂራ በመግባት እስከ ዘለአለም የሚዘልቅ ምቾቱንአቅልሎ በማየት ለክስረት ተዳርጎፈጣሪን በማመን መባረክ ተስኖት ኑሮን በልመና ይገፋል ጠውልጎ።የሰውነት ክፋት እስኪከብድ ለምድርተናንቆ ወድቆ መሆን የአፈር ክምርአምኖ መልካም ሰርቶ መዳን አለመቻልበዕለት ጉርስ እጦት ከመሞት ባለፈ ለጀሃነም እሳት ቅጣት ያመቻቻል።በገጣሚ የአላህ ባሪያ ሙባረክ አንተነክ
❤❤❤❤❤
Mame allah ewketun yechemrleh
Jzk
Mame mirt sew
🎉🎉🎉
🏘🏘🏘🏚🏚🏚🏚🏚
ማሜ የዚችን አለም ነበራዊ ሁኔታ ነው የሚያወራው እናም ከማይጨበጥ ምናባዊ ሃሳብ የተሻለ ለለውጥ የሚያነሳሳ ነው::
ለውጥ የተፈጥሮ ቋሚ ህግ ነው ፈለግነው አልፈለግነወ ሁሌም እየተለወጠ ይቀጥላል እኛን ጨምሮ ነገሮች ሀሉ በዚህ ሂደት ያልፋሉ ሰለዚህ ለለውጥ እንቅፋት ሳንሆን ከተጨባጬ ነገር ተስማምቶ ወይም ተቀብሎ ወይም አማራሪ ዘና ብሎ መኖር ቢቻል ከመለወጥስ ከዚህ ውጪ ሌላ ምን ትሩፋት አለው፡፡
እዉነት ነው ግን ለመልካም መለወጥ እንዳለ ለመጥፎ መለወጥም አለ::ለበጎ መለወጥ ላይ የሰዉ ልጅ ስልጣኑ ምን ያህል ነው ? ብዙ መጋጋጥ ኣለና።
10Q
ከእስከዛሬ እንግዶች ቁ 1 ጠቃሚ ነው። እባካችሁ ደጋግማችሁ ጋብዙልን። እናመሠግናለን Bilcor!!!
እናመሰግናለን ቡርሀን የሚለወጠው ማንነት እዳይለወጥ ሆኖ በወላጆች ቢገነባ ቢዬ ለማሰብ ስጀምር ያልተለወጠ ወላጅስ በምን እውቀት ልጁን ያሳድጋል የሚል ስጋት ይጋርደኛል።
በድጋሚ ይጋበዝልን ብዙ ነገር ያስተምረናል
እረጅም እድሜ ከመልካም ሥራ ጋራ እመኝለታለሁ
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እውቀትህ 🎉🎉🎉
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጠብቅ ሀቢቢ
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
Masha Allah እናመሰግናለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር
ማሻአላህ አላህ እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ ማምዬ ።
ደስ የሚል እይታ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር እናመሰኛለን።
Buruhanism....
Love this man and his depth of knowledge and thinking. Amazing!
አገልግሎትህ ይባረክ
Excellent person in Ethiopia.❤❤
ውንድማችን ብዙ እውቀት ያለውና ብዙ ነገሮችን የሚያይበት መንገድ የተለየ ነው ግን እውቀቱን ያልተጠቀምንበት ልጅ ነው ማሻአላህ ብርሀን ትምህርትህን እወደዋለሁ
ቡርሃን
the enlightened man 🎉
አስተምሮትህ ይባረክ::
ጐበዝ ነህ,ተረጋግተህ እንድናአዳምጥህ አድርገኀናል::
Allahe yechemrelehe betam enamsgenalen
Albirhan! The best in transcending and transferring knowledge with context.
Powerful and talented talk
Thank you
Amazing!
ተመስጪ ነው
ያዳምጥኩክ ምርጥ ምህሩ ምርጥ ስብህና እርጋታክ ❤ማሜ አላህ ይጠንቅህ አንተ ለኢትዮፕያ ታስፈልጋታለህ
Shukran
ትችላለህ ማሻአላህ
Good job keep it up 🎉🎉
MashaAllah wendimachin burhan nice explanation, start at the end in mind(steven covey).
Burhan u r so Humble and imaginative 10qs betam!
Maashaa allaah bravo
Amazing burhan amazing insight 🎉🎉🎉🎉
ቡርሀንሁሌም ተከታይክ ነኝ በርታልን
Wow arife new the bast teacher
ሙእሚን ወደ መሆን መለወጥ ብቻ ያዋጣናል።እስከዛሬም ያከሰረን ሙሽሊክነታችን ነው።
Yemer telk temhert newe yadersachehun jezakelah keyer
Thank you ❤❤❤
Wow so amazing ❤❤❤❤
Interesting.
Thanks alot.
Next part please if any?
Interesting
kiber yegebaha Mohammd Ali
ማሜዋ❤❤❤❤ማሻአላህ ስወድክ ሳደንቅህ ሳከብርህ ከልቤ❤ነው
ፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት መመዘኛው ወይም መስፈርቱ ምንድን ነው?
I advise the Ethiopian Muslim youth to establish sport organizations like YMCA in all localities & enjoy sport activities with religious discipline.
good
Thank you so much my beloved brother may GOD bless you for bringing this great man.
You're welcome
Great Ethiopian
Mame❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Imagination..... tefekur... intra talking... is the best of the others to be a " person".
Bruhan adis bercha akum
ብዙ መመጻደቅ እኮ አይጠይቅም።
የተማሪ ምርጫዎች መወሰኛዎች፣
የግል ዝንባሌ፣
ችሎታ፣
የሥራ እድል ና
አገራዊ ራዕዮች ናቸው።
መዳረሻው ግን የግል ሃብት መሰብሱቡ ብቻ ነው ወይንስ እውነት መመስከርና ለህዝብ ደህንነት ማበርከት ነው?
ግልጽ እኮ ነው።
መጽሐፉ ልልክልህ ነበር አድራሻህን እንዴት ይገኛል ቡርሀን
Hi Hulu selame
አሁን ኢትዮጲያ ከገባችበት ፈተና እንዴት ትውጣ መምህር ሆይ እባክህ ከአላህ በታች ለዚህች ሀገር ያለሀት አንተነህና እነሼክስጲርና ዴካርት በጥበባቸውና በእውቀታቸው አገሮቻቸውን እንዳሻገሩ ሁሉ አንተም ይህችን ምስኪን አገር አሻግራት ያልተማሩ ፖለቲከኞች መጫወቻ አትሁን አገራችን።
😂😂😂😂😂😂
@@kifleabebew9568 እንደ ክፍሌ አበባው አይነት ሁአላ ቀሮች ወደሁአላ ያስቀሩአትን አገር ማለቴ ነው በአማርኛ።
@@NejaSani ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ ኢትዮጵያ የናንተ ሀገር አይደለችም የልፍስፍስ የወሸላ ልጅ
@@kifleabebew9568 አሁንም እደግመዋለሁ ያንተ አይነቱን አረብና ሀበሻን መለየት ያቃተው ፣ በሀሳብ የጨንገፈ፣ የበከተና ግማታም አስተሳሰብ ያለውን ኢትዮጲያዊ በሙሉ ይመለከታል።ኢትዮጲያዊ ስለሆንኩማ ነው በገባህበት ገብቼ አርህን እያበላሁና እይገዛሁ ያለሁት ወደፊትም ሺ አመት እገዛሀለሁ አንተ ለጥምቀት ባመት አንዴ የምትታጠብ ግማታም ቆምጩ።
mahamed yeroo baayee aferaa yaada adda addaa irratti bilcor
በእውነትጰ እ/ር ይባርክህጰ ፕሮግራሙ የት ነው የሚካሄደው መስፈርቱስ ምንድነው
ሰላም ህዴት ነው መጀመሪያሳየው የወነ ነገር ህደ ሚያመጣ ሀስቤ ነበር ቢላል ትልቅ ሰው ሀመጣ ለትውል የሚሆን ሰወ ነው ለማንኛውም ስላቀረብከው ሀመሰግናለው
ውርደተ ክህደት
……………………
ክቡሩ የሰው ዘር ከወግ ማዕረጉ
በመውረድ ወዳድቆ በየጥጋጥጉ
በሰውነት መክረም መኖር እስኪያስጠላ
የራስ ወዳድ ትውልድ መብዛት ጉድ አፈላ።
ክቡሩ የሰው ዘር ከአሏህ በመራቁ
ፍዳውን እያየ በየጭንቃጭንቁ
አሳሩን መቃኘት፣ተጉላልቶ መመልከት ለማንም ላይደላ
በማጣት ደክርቶ፣አቅም አንሶት ተንጋሎ ይታያል በአውላላ።
እሺ ብሎ ለአሏህ አለመታዘዙ፣
ለመራቆት ዳርጎት የመካድ መዘዙ፣
በራስ ወዳድነት ሰይፍ እየተባላ፣
ሰው የራሱን ቢጤ መሬት ጥሎት ያልፋል
ቆጥሮት እንደ ፈራሽ እርባና ቢስ ሽክላ።
ለአሏህ በመገዛት የመታገዝ መብቱን
ዱንያን ታግሶ አሂራ በመግባት
እስከ ዘለአለም የሚዘልቅ ምቾቱን
አቅልሎ በማየት ለክስረት ተዳርጎ
ፈጣሪን በማመን መባረክ ተስኖት
ኑሮን በልመና ይገፋል ጠውልጎ።
የሰውነት ክፋት እስኪከብድ ለምድር
ተናንቆ ወድቆ መሆን የአፈር ክምር
አምኖ መልካም ሰርቶ መዳን አለመቻል
በዕለት ጉርስ እጦት ከመሞት ባለፈ
ለጀሃነም እሳት ቅጣት ያመቻቻል።
በገጣሚ የአላህ ባሪያ
ሙባረክ አንተነክ